Get Mystery Box with random crypto!

​​chicken cutlets ቺክን ኮትሌት አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች • 4 የፀዳ ዶ | Ethio Kushna ኢትዮ ኩሽና🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

​​chicken cutlets
ቺክን ኮትሌት

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
• 4 የፀዳ ዶሮ መላላጫ (600 ግራም ያህል የሚመዝን)
• 2 የቡና ስኒ (100 ግራም) የፉርኖ ዱቄት
• 2 የተመታ እንቁላሌ
• 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
• 6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት
• 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
• 4 የቡና ስኒ (200 ግራም) የዳቦ ዱቄት
አዘገጃጀት
1. ሥጋዉን በስጋ መበጥቀጫ መጠፍጠፍ፤
2.ጨዉ፣ቆንዶበርበሬ እና ፉርኖ ድቄቱን መቀላቀል፤
3.ስጋውን በተቀላቀለው ድቄት መለወስ፤
4.የተመታውን እንቁላል ውስጥ እየነከሩ ካወጡ በኅላ የዳቦ ዱቄቱ ላይ መተምተም፤
5.ስጋዉን በቢላዋው ጀርባ አራት ማእዘንቅርፅ መስጠት፤
6.የጋለ ዘይት ወስጥ ቅርፅ በተሰጠው በኩል