Get Mystery Box with random crypto!

#የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at Amhara Bank #አማረ_ባንክ (መጋቢት/20/2015 ዓ.ም | Ethio Jobs Vacancy™

#የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at Amhara Bank #አማረ_ባንክ (መጋቢት/20/2015 ዓ.ም. የወጣ)

ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ግንቦት/20/2015 ይቆያል ፈጥነው ይመዝገቡ

#አማራ_ባንክ በ2015 የባንኩን ካፒታል ከፍ ለማረግ በክልል ከተሞች ተጨማሪ (45) አዳዲስ ቅርንጫፎችን ለመክፍት ዝግጅቱን ጨርሷል
=
በመሆኑም በነዚህ አዳዲስ ቅርንጫፎች ተቀጥርው የሚሰሩ በርከት ያሉ ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Traines)  ቀጥሮ ማስራት ይፈልጋል በመሆኑም ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 4500 በላይ ተቀጣሪዎችን ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
=
ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለመመልከት የባንኩን መተግበሪያ(application) በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
Apply Online :- https://bit.ly/428K02O

ባንኩም እንደገለፀው የአማራ ባንክ አካውን ላላቸው ቅድሚያ እንደሚሰጥ የገለፀ ቢሆንም ሌሎችንም እንደሚያስተናግድ ገልፆል

በዚህ መሠረት ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾች መተግበሪያውን በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

መዝገባው የሚጠናቀቅበት እለት እስካሁን ድረስ ይፋ ያላረገ ቢሆንም የተመዝጋቢው ቁጥር ከበቂ በላይ ከሆነ በማነኛውም ቀን ምዝገባውን እንደሚያቋርጠው ገልፆል

ምዝገባውንም በማነኛውም አንድሮይድ(ተች ስልኮች) መሙላት ይችላሉ ኦላይን መመዝገቢያውን መተግበሪያውን ለመጫን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ
Apply Online https://bit.ly/428K02O

ምዝገባውን ከማካሄዳችሁ በፊት የአማራ ባንክ አካውንት ሞባይል ባንኪንግ ይክፈቱ

ሸር ፎርዋርድ ያርጉ ያሉት ጥቂት ቀናቶች ናቸው;;
https://t.me/BANK_VACANCY