Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 25-08-2015 እስከ 28-08-2015            አዲስ የወጣ ክፉት የስራ ቅጥር ማ | Ethio Jobs Vacancy™

ቀን 25-08-2015 እስከ 28-08-2015   
       
አዲስ የወጣ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ፒዪር ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ድርጅት።

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ /Marketing All Sales/ ማስተዋወቅ/promoter & Advertising /

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ወይም እንደ ተጨማሪ ስራ ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 25/08/2015 አ.ም እስከ 28/08/2015 አ.ም ድረስ  ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር  ቢሮ ቁጥር H1-112 በመግባት እታችባለው አድራሻ ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:-  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል ወይም ማንበብ ና መፃፉ የሚችሉ

ደምዝ ማርኬተር (ሴልስ):- የተጣራ 7625 ብር  በ ተጨማሪ ኮሚሽን ና የስራ እድገት ጋር

ደምዝ (ወኪል) :- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል

ፃታ:- ወንድ/ሴት

ብዛት:- 20 ሰው ብቻ

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  ከ0አመት ጀምሮ                

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት ዶክመንቶን ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን መላክ ይችላሉ በ - 0903916610 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።

                   
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ወደ ሲኤሚ ሲ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ቅድስ ያሬድ ሆስፒታል ፊትለፊት ህብር ህንፃ 1ፎቅ ቢሮ ቁጥር H1-112 በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ስልክ         0909522211
          
                 0909522544

                 0116660064

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር H1-112 ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ፒዮር እንደስትሪያል ኀላ/የተ/የግ/ማህበር   
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+eaEjxGcNOlczZjA0