Get Mystery Box with random crypto!

ደመወዝ በቴሌብር የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በ 'ቴሌ ብር' መክፈል ሊጀመር ነው። ገንዘብ | Ethio Job Vacancy

ደመወዝ በቴሌብር

የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በ "ቴሌ ብር" መክፈል ሊጀመር ነው።

ገንዘብ ሚኒስቴር ፤ በባንኮች በኩል ተከፋይ የሚሆነውን የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ወደ "ቴሌ ብር" የሞባይል ገንዘብ ሥርዓት ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል።

የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ''ገባ ወጣ'' የሚቆይ መስሏቸው ይሆን?
ምን አልባት የሚቆይላችሁ የመንግሥት ሠራተኞች በተለይ የመንግሥት የልማት ድርጅት ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ውጭ የሆናችሁ እንዲሁም በተጓዳኝ የምትሰሩ ልትኖሩ ትችላላችሁ።
እስኪ ይሁና