ማስታወቂያ ለምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ በጋ | Ethio Job Vacancy

Picture 1 from Ethio Job Vacancy 2022-09-07 15:57:10
ማስታወቂያ ለምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ በጋሞ፣ ጎፋ፣ ወላይታ፣ ጌዲዮ፣ ደቡብ አሞ እና ኮንሶ ዞኖች እንዲሁም አሌ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ባስኬቶ እና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች በምርጫ አስፈጻሚነት ለነበራችሁ ተሣትፎ በቅድሚያ እያመሰገንን በቀጣይ በእነዚህ አካባቢዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ በምርጫ አስፈጻሚነት በድጋሚ ለመሣተፍ ፍቃደኛ መሆንዎን እንዲያረጋግጡልን እንጠይቃለን። 

ፍቃደኛነትዎን ለመግለጽ ከላይ የተጻፈው መልዕክት (text message) በእጅ ስልክዎ ሲደርስዎ አንድን ተጭነው ይመልሱ፡፡ መልዕክቱ ከታች ከተያያዘው ማስፈንጠሪያ (Link) ጋር ከደረሰዎ የሚጠየቁትን ጥያቄዎች በመመለስ ፍቃደኝነትዎን ያሳዩ።

http://nebecertificate.org.et/recruitment 
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
Ethio Job Vacancy

Ethio Job Vacancy

@ethiojob1vacancy
43.60K ተመዝጋቢዎች
ስራ ምድብ
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው። Post New Jo...