Get Mystery Box with random crypto!

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ **** የምዝገባ ጊ | Ethio Job Vacancy

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
****
የምዝገባ ጊዜ፡- ከግንቦት 15 ቀን 2014 ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ፡- በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት ሙሌትና አቅም ግንባታ ቡድን ቢሮ ቁጥር 403

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር፡- 033 551 00 12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡