Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙት መንጌ፣ ከማሽ፣ ፓዌና ወንበራ ሆ | Ethio Job Vacancy

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙት መንጌ፣ ከማሽ፣ ፓዌና ወንበራ ሆስፒታሎች ጠቅላላ ሃኪም ይፈለጋል።

በአጠቃላይ በተጠቀሱት ሆስፒታሎች የሚፈለጉት የጠቅላላ ሀኪም ብዛት 11 ሲሆን ሁሉም በቋሚነት የቅጥር ሁኔታ ነው የሚፈለጉት።

ተፈላጊ ችሎታን በሚመለከት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በጠቅላላ ሀኪም የተመረቀ/ቀች መሆን ይጠበቅበታል/ታል ፤ የስራ ልምድ 0 አመት ሲሆን ደመወዝ 9,056 ብር ነው።

(ከተያያዙት ምስሎች ተጨማሪ መረጃ ይመልከቱ)