Get Mystery Box with random crypto!

#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ #ዲላ_ዩኒቨርሲቲ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይ | Ethio Job Vacancy

#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
#ዲላ_ዩኒቨርሲቲ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ ~ ሜዲካል ራዲዮሎጂ
ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት ~ 6
የቅጥር ሁኔታ ~ በቋሚነት
የሥራ ልምድ ~ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ~ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የሥራ ቦታ ~ ዲላ ዩ/ጤ/ሕ/ሳ/ኮ/ሪ/ሆ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን በመያዝ በዲላ ዩ/ጤ/ሕ/ሳ/ኮ/ሪ/ሆ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ።

(አጠቃላይ መስፈርቶች እና ደሞዝን ጨምሮ ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)