Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ -------- በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዘኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍል የ | Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያ
--------
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዘኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍል የትርፍ ጊዜ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተገለፀው መሰረት ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ቀን ጀምሮ ለተከታታ 7 ቀናት(ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ) ህንፃ 5 ቢሮ ቁጥር 109 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ግንቦት 5/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ