Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በቀን 08/06/2014 ዓ/ም በአዲስ ዘመን | Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በቀን 08/06/2014 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት በጠቅላላ ሃኪም ሙያ ላይ ተመዝግባችሁ የጽሁፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰው የተመረጣችሁ ስለሆነ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሙያ ፈቃዳችሁን ኦርጂናልና ኮፒ በመያዝ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ 1ኛ ፎቅ ላይ ሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ቅሬታ ያላችሁ ቅሬታችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ቀናት ውስጥ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡