Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱሳት ሥዕላት ተሐድሶ በዘመናችን: @ethioicons ቤተሰብ ይሁኑ። የሚታዩ ችግሮችን በግልጽ | ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethio Icons

ቅዱሳት ሥዕላት ተሐድሶ በዘመናችን:
@ethioicons ቤተሰብ ይሁኑ።
የሚታዩ ችግሮችን በግልጽ እናሳያለን
መፍትሔ እንጠቁማለን
ችግሩንም በዘላቂነት እንቀርፋለን

ተከታታይ ትምህርት በዘመናችን ስለሚታዩ ቅዱሳት ሥዕላት

በኃይለማርያም ሽመልስ (በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አድራጊና ሠዓሊ)
/ +251 91 305 2824

የሚታዩ ችግሮችን በግልጽ እናሳያለን
መፍትሔ እንጠቁማለን
ችግሩንም በዘላቂነት እንቀርፋለን

የቤተ ክርስቲያን በቅዱሳት ሥዕላት ላይ ያጋጠማት የመከራና የችግር ዘመን ከዛሬ ቀን ጀምሮ በእግዚአብሔር ፍቃድ በቅዱሳን ምልጃና በቁርጥ ልጆቿ ይስተካከላል።

ይህ ገጽ የቅዱስ ሉቃስንና የአቡነ መብዓጽዮን ፈለግ የሚከተል ሲሆን፤ ዋነኛው ዓላማ የቤተክርስቲያን የቅዱስ ሥዕል ትውፊት ማክበርና ማስከበር ነው።
#ቅዱሳን_ሥዕላት
#ቅዱሳት_ሥዕላት #ቅዱሳት_ስእላት #ቅዱሳት_ስዕላት #የቅዱሳት_ሥዕላት_ተሐድሶ