እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ለቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ በጫካኙ ንጉሥ በኔሮን ቄሳር እጅ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው መታሰቢያ ዓመታዊ በዓል፣ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሳቁኤል ለበዓሉ መታሰቢያ፣ ለሰባ ሁለቱ አርድእት ለመታሰቢያቸው በዓላቸው፣ ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓላቸውና ለሐዋርያት (ለሰኔ) ፆም ፍቺ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ። 831 viewsHailemariam Shimelis, 06:47