Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ @Ultrabonda ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟላ የሽያ | ስብዕናችን #Humanity

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

@Ultrabonda ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟላ የሽያጭ ባለሙያ ይፈልጋል

የሽያጭ ባለሙያ ( Sales )

ከዚህ በፊት ልብስ ቤት ሰርታ የምታውቅ እና ስለ ልብሶች በቂ እውቀት ያላት

የስራ መደብ:- የልብስ ሽያጭ

ፆታ:- ሴት

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ (መገናኛ)


ደሞዝ በስምምነት

ፍላጎት ያላቹ @Nagayta በዚህ ሊንክ መምጣት ትችላላችሁ