Get Mystery Box with random crypto!

እራስን ሆኖ መጓዝ ብልህነት ነው . . . . ብሎ የተነሳው የስብዕና ቻናላችን. . . በአብሮነ | ስብዕናችን #Humanity

እራስን ሆኖ መጓዝ ብልህነት ነው
. . . . ብሎ የተነሳው የስብዕና ቻናላችን. . .
በአብሮነት ከእናንተው ጋር ተጉዞ አሁን ላይ ደርሷል

ከጎናችን በመሆን አጋርነታቹን እደምሰሶ ላፀናቹልን ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ . . !!

እደትላንቱ ዛሬም ታስፈልጉናላቹ እና ቤታችንን በአዲስ መልክ እንድንገባ
ሁላችንም ስለቻናሉ የሚሰማንን እዚች ላይ ፃፍፍ አናርግ
            
@Ethiohumanitybot @Ethiohumanitybot
     
  ሁሉም የለንምና በእናንተ ሀሳብ  
           የጎደለውን እንሞላለን!!
.  . .ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን!!!
@EthioHumanitybot @EthioHumanitybot