Get Mystery Box with random crypto!

በጎረቤት ሀገር ሱዳን አዉሮፕላን ተከሰከሰ፡፡ በፖርት ሱዳን አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ 9 ሰ | Ethio Fm 107.8

በጎረቤት ሀገር ሱዳን አዉሮፕላን ተከሰከሰ፡፡

በፖርት ሱዳን አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ 9 ሰዎች መሞታቸዉ ተሰምቷል፡፡

በአደጋዉ ህይዎታቸዉን ካጡት መካከል አራቱ ወታደሮች መሆናቸዉ ታዉቋል፡፡
በፖርት ሱዳን ዛሬ ጠዋት ለደረሰዉ የአዉሮፕላን መከስከስ አደጋ መንስኤዉ የቴክኒክ ብልሽት መሆኑን የዘገበዉ አልጄዚራ ነዉ፡፡

አንድ ህፃን ከአደጋዉ መትረፉንም የሀገሪቱ ጦር አስታዉቋል፡፡

በአባቱ መረቀ
ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube

https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos