Get Mystery Box with random crypto!

በእለተ ቅዳሜ በምሳ ሰዓት ጨዋታ በድጋሚ በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስትል ዩናይትድ ከ | Ethio Fm 107.8

በእለተ ቅዳሜ በምሳ ሰዓት ጨዋታ በድጋሚ በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስትል ዩናይትድ ከሜዳ ውጪ ሊድስ ዩናይትድ ጋር ከቀኑ 8:00 ጀምሮ የሚያደርጉትን ብርቱ ፍልሚያ ድሪብል ስፖርት የኢትዮጵያዊያን በሆነው 107.8 ላይ ለአድማጮች ይዞ ይቀርባል።|

ሊድስ ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
ኤላንድ ሮድ
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

<<ድሪብል ስፖርት>>

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።