Get Mystery Box with random crypto!

የሩሲያ ሄሊኮፕተር በክሪሚያ በልምምድ ላይ ሳለ ተከስክሶ አብራሪዎች ሞቱ። ኤም-28 የተሰኘው ሄሊ | Ethio Fm 107.8

የሩሲያ ሄሊኮፕተር በክሪሚያ በልምምድ ላይ ሳለ ተከስክሶ አብራሪዎች ሞቱ።

ኤም-28 የተሰኘው ሄሊኮፕተር ዣንኮይ በተባለው የክሪሚያ አካባቢ ልምምድ በማድረግ ላይ እንደነበር የሩሲያ የመከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።

እስካሁን ባለው መረጃ ለአደጋው መከሰት የሄሊኮፕተሩ ውስጣዊ ክፍል ላይ የሰከሰተ ብልሽት መሆኑን ሚንስቴሩ ገልጿሏ።

በአደጋውም በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት አብራሪዎች ሕይወት ማለፋን አር ቲ ዘግቧል።

በሙሉቀን አሰፋ

ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም


ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።