Get Mystery Box with random crypto!

ስናን ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ እረቡ ገበያ በተባለ የግብይት ቦታ ከእንስሳት ቀረጥ ጋር | Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

ስናን

ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ እረቡ ገበያ በተባለ የግብይት ቦታ ከእንስሳት ቀረጥ ጋር ተያይዞ በተነሳ አለመግባባት የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።ድርጊቱ ትናንት መጋቢት 2/2015 ከቀኑ 7:00 አካባቢ መፈፀሙን የተናገሩት የአይን እማኞች ከሞቱት በተጨማሪ 1 ሰው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ብለዋል።
https://t.me/andethio