Get Mystery Box with random crypto!

የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!! በሀገ | Ewunet Media(እውነት)

የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!!

በሀገረ--አሜሪካ ለሁለት ወራት ቆይታ ያደረጉት የባለደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ፣ ዛሬ፣ ሐምሌ 6 2014 ወደ ኢትዮጰያ ተመልሰዋል።

ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ሲደርሱ የድርጅቱ አመራር አባላት አቶ ነብዩ ውብሸት እና ቀለብ ስዩም(አስቴር) ተቀብለዋቸዋል።

በአሜሪካ የነበራቸው ቆይታ በእጅጉ ሰኬት እንደነበር የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ፣ ነገ ሐምሌ 7 2014 ሥራ እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል።
=====================
YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ





ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta