Get Mystery Box with random crypto!

በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሰራተኛ ደህንነት(safety) ቅድሚያ የሚወሰድጉዳይ ነው። ደህንነት | Ethio Construction

በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሰራተኛ ደህንነት(safety) ቅድሚያ የሚወሰድጉዳይ ነው።

ደህንነት መጠበቂያ አንዱ እና ዋነኛው በራስ ላይ የሚደረግ ቆብ
(Helmet) ይገኝበታል።

የደህንነት መከላከያ ቆብ (Helmet) እንደየ የስራ ድርሻ እና ሀላፊነታችን በቀለም ይከፋፈላል።

እያንዳነዱን ሰው በስራ ሀላፊነት ለመለየት ይጠቅማል።

Helmet Color Code

1. White: Managers, Engineers, Supervisors and
Foremen
*
2. Blue: Electricians, Carpenters and other technical operators apart from civil workers
*
3. Green: Safety Officers
*
4. Red: Fire Fighters
*
5. Yellow: Laborers
*
6. Brown: Welders and workers with high heat application
*
7. Grey: Site Visitors


https://t.me/ethioengineers1