Get Mystery Box with random crypto!

የግንባታ ሥራዎች አጠቃላይ ፍረጃ/Major Category of construction projects/ | Ethio Construction

የግንባታ ሥራዎች አጠቃላይ ፍረጃ/Major Category of construction projects/

የትራንስፖርትና የመገናኛ ግንባታ ሥራዎች /Transport and Communication /:-

የአውራ ጎዳና ግንባታዎች፣ የገጠር መንገዶች፣ የባቡር ሀዲድ፣የአየር ማረፊያ፣ የስልክ ማስተላለፊያ መስመሮች ዝርጋታ ሥራና የመሳሰሉት የሚገኙበት ነው፡፡

የውሃና ኢነርጂ ሥራዎች ግንባታ /Water and Energy works /:-

የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታዎች፣ የመስኖ ግንባታ፣ የመጠጥ ውሃ ማጣሪያና የመስመር ዝርጋታዎች፣ የፍሳሽ ማስወገጃና ማጣሪያ፣ የጎርፍ መውረጃ ፣ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ የነዳጅ ማውጣት ሥራ የማሳሰሉትን ያካትታል፡፡

የህንጻ ግንባታ ሥራዎች /Buildings/:-

የጤና ተቋማት ግንባታዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፋብሪካዎች፣ መኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ ሥራ ህንጻዎች እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡

https://t.me/ethioengineers1