Get Mystery Box with random crypto!

ትላልቅ ተቋራጮች ከአነስተኛዎች ጋር በጥምረት እንዲሠሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ (ኢ ፕ | Ethio Construction

ትላልቅ ተቋራጮች ከአነስተኛዎች ጋር በጥምረት እንዲሠሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

(ኢ ፕ ድ)
ትላልቅ ተቋራጮች ከአነስተኛ የግንባታ ተቋራጮች ጋር በጥምረት እንዲሠሩ የሚያስገድደው ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳዊት መሐሪ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ትላልቅ ተቋራጮች ከአነስተኛ ተቋራጮች ጋር በጋራ እንዲሠሩ የሚያስገድደው ረቂቅ ሕግ ዝግጅት ተደርጎበታል።

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ

https://www.press.et/?p=99460

https://t.me/ethioengineers1