Get Mystery Box with random crypto!

𝕡𝕣𝕚𝕞 𝕔𝕠𝕒𝕥/ፕራይም ኮት ◆ ለአዲሥ ቤት ሠሪዎች ትልቅ የምሥራች፤ ◆ ለልሥን ሥራ የሚዉል አ | Ethio Construction

𝕡𝕣𝕚𝕞 𝕔𝕠𝕒𝕥/ፕራይም ኮት

ለአዲሥ ቤት ሠሪዎች ትልቅ የምሥራች፤

◆ ለልሥን ሥራ የሚዉል አዲሥ ቴክኖሎጂ፤

◆ የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያሥቀር፤

◆ prime coat ሲጠቀሙ ሚያገኙዋቸዉ ጥቅሞች፦

     ❶ ገንዘብ ቆጣቢ ነዉ፤ cement plastering ሰለሚያሥቀር፤

     ❷ ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል
ምንም ሣያሥፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውሥጥ ቀጣዩን ሥራችን መጀመር ያሥችለናል፤

   ❸ ምንም ዓይነት side effect/የጎንዮሽ ጉዳት በባለሙያዎች ላይ የለዉም፤

☞ prim coat ቀጥታ
        ◆block     ◆beam
         ◆column ◆slab
ላይ መጠቀም እንችላለን፤

☞ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አና ህንፃወች እሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤

☞ ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ አናመጣለን፤

☞ ብቁ እና የሠለጠኑ ባለሞያወች አሉን፤

☞ በተመቾት ጊዜ ደዉለዉ ያናግሩን፤
       

0953138434 /0912285606


ወይም @Ethiocon143bot