Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ሲሚንቶ ለማገበያየት ያዋጣው እንደኾነ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መኾ | Ethio Construction

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ሲሚንቶ ለማገበያየት ያዋጣው እንደኾነ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ድርጅቱ ጥናቱን አጠናቆና ከመንግሥት አስፈቅዶ ግብይቱን ከጀመረ፣ በኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ ግብይት ሲሚንቶ በድርጅቱ ታሪክ የመጀመሪያው ይኾናል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አንድን ምርት ለማገበያየት ፍቃድ የሚያገኘው ከንግድ ሚንስቴር ነው። የሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምርትና ግብይት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የተያዘ እንደዳኾነ በተደጋጋሚ ተነግሯል

ዋዜማ።


https://t.me/ethioengineers1