Get Mystery Box with random crypto!

Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት) ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራ | Ethio Construction

Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት)

ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ።

Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን (lateral load) በበቂ ሁኔታ የሚከላከል ከ ሌሎች ፍሬም መዋቅሮች የተሻለ stability ያለው ነው።
ይህ የመዋቅር እይነት ሾጠጥ (slender) ያለ ነው። ብዙ ጊዜ የቦታውን ይዞታ ኮንክሪት ብቻ ከመከመር መዋቅራዊ ይዘቱም እንዳለ የ አሳንሰር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል የከተማታችን ብንወስድ የ ህብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃ (elevator station) የ ኮር ስትራክቸር አንዱ ማሳያ ነው። ብዙ ጊዜ core structure at the centroid of the plan of the building እንዲሆን ይመከራል።


https://t.me/ethioengineers1