Get Mystery Box with random crypto!

#ሲሚንቶ *** * 'የሲሚንቶ ፋብሪካዎች አከፋፋይ ወኪሎቻቸውን ከግብይት ሥርዓቱ እንዲያስወጡ ታዘ | Ethio Construction

#ሲሚንቶ
*** *
"የሲሚንቶ ፋብሪካዎች አከፋፋይ ወኪሎቻቸውን ከግብይት ሥርዓቱ እንዲያስወጡ ታዘዙ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ምርቶቻቸውን የሚያከፋፍሉላቸውን ወኪሎች (ኤጀንት) ከገበያ ሥርዓት ውስጥ አስወጥተው ምርታቸው በቀጥታ እንዲሸጡ አዘዘ፡፡ ሚኒስቴሩ ለአሥር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በጻፈው ደብዳቤ ፋብሪካዎቹ ያስወጧቸውን የሲሚንቶ አከፋፋይ ኤጀንቶች ብዛትና ስም ዝርዝር በደብዳቤ እንዲያሳውቁትም አሳስቧል፡፡"
ሪፖርተር

#እትዮ_ኮንስትራክሽን