Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Dish Mereja

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodishmereja — Ethio Dish Mereja E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodishmereja — Ethio Dish Mereja
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodishmereja
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.00K
የሰርጥ መግለጫ

# እንኳን_በደህና_መጡ
➡️ይሔንን የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
🛰በየቀኑ አዳዲስ ቻነሎች የምታገኙበት ትህክለኛ የቴሌግራም ቻነል ነው።
🕹አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል።
🔓የተለያዩ ቻነሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል።
⚙የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የቴሌግራም ቻነላችን ተካፋይ ያድርጉ ።
📱 251952933832 @Bemnise
@software_gallery_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-10 12:40:06
አስደሳች ዜና
ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታ በ 4K (UHD) ጥራት በነፃ (Free To Air) ያስተላልፋል ብለን የምናስበው ቻናል Kan 11 4K ይባላል በ 4K ረሲቨር ነው የሚሰራው ሳተላይቱ Amos 4°W ነው ፍሪኩዌንሲው 11080 V 10415 ነው ቻናሉን ሰርች ስታደርጉት 5 SPORT 4K ብሎ ነው የሚገባው ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ምርጥና ርካሽ 4K (UHD) ረሲቨሮች ውስጥ LIFESTAR 9595 4K 1ኛ ነው ይመቻችሁ።
1.2K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:14:25 ይሔ
አዲሱ MyHD Ultra apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል ለ IOS ተጠቃሚዎች ከ AppStore ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ አንዴ ካስሞላችሁ ኳስ ለማየት የትም ይመቻችሗል ለበለጠ መረጃ inbox
@bkjabot
1.5K viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:25:21
ዛሬ ምርጥ IPTቪ ላስተዋውቃችሁ አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ ስሙ MyHD IPTቪ ይባል እጅግ በጣም Stable IPTቪ ሰርቨር ነው በአብዛኞቹ ቤት ያሉት ረሲቨሮች ይሔንን ሰርቨር መቀበል ይችላሉ ለ IPHONE, Android Phone, Android TV, Android Box, MI Stick, Computer.... ለሁሉም ይሆናል አፕሊኬሽኑን ከ Playstore, AppStore እና ከተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ MyHD ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ ለኳስ፣ ለፊልም፣ ለዶክመንተሪ፣ ለልጆች ፊልም አፍቃሪያን እጅግ በጣም ተወዳጅና ተመራጭ ሰርቨር ነው መክፈቻ ኮዱን ከኛ የአንድ አመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ በእርግጠኝነት ትጠቀማላችሁ ኮዱን ለመግዛት inbox @bkjabot ላይ ማናገር ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
1.8K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 13:40:07 ብዙ ሰዎች Apollo እና Apollo5 iptቪ ላይ Beinsporት English ጠፍተዋል እያላችሁን ነው አለማቀፍ ሰርቨር ስለሆነ እኛ ነግረናቸዋል በራሳቸው ግዜ ያስተካክሉታል በትዕግስት ጠብቁ እናመሰግናለን።
1.1K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 13:25:41 https://vm.tiktok.com/ZMFUbrd8r/
383 views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:35:27 ሱፐርስፓርት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በ YouTube ማሳየት ጀምሯል


1.3K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:32:20 ​​ አስደሳች ዜና
በድጋሜ LIFESTAR 1000++ Platinum ወደገበያ ገብቷል
1.HEVC (H265) Support ያደርጋል
2.Smart መሆን ይችላል ይህም ማለት በሞባይላችን የሚታየውን ነገር Mirror ማድረግ ይችላል
3.DLNA Support ያደርጋል ይህም ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን Video, Audio, Photo ወደ ቲቪ እንዲሸጋገር እና እንዲጫወት ማድረግ ይችላል
4.Sat2Ip Support ያደርጋል ይህም ማለት በቲቪያችን የሚታየውን የሳተላይት ቻናሎችን በስልካችን እና በኮንፒውተራችን በ VLC player ማየት እንችላለን Codic 4:4:2 መክፈት ይችላል
5.DVB Finder App ስልካችን ላይ ጭነን ረሲቨሩን እንደ ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም እንችላለን
6.ረሲቨሩ ስታክ አያደርግም በጣም ምርጥ ነው
7.ረሲቨሩ በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ gxrom ብለን ማስተካከል እንችላለን
8.ረሲቨሩ ሶፍትዌር ውስጥ ከ 7 በላይ ሪሞት አካተናል
9.ረሲቨሩ ሁለት USB Port አለው ይሔም ማለት አንዱን ዋይፋይ አንቴና አንዱን ደግሞ ፍላሽ ሰክተን መጠቀም እንችላለን
9.ረሲቨሩ YouTube እና TikTok መክፈት ይችላል
10.ረሲቨሩ YouTube ላይ እና ፍላሽ ላይ አማረኛ ማንበብ ይችላል
11.ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ EthioShare iks ሰርቨር አለው Amos 4°W Yes Sport ፅድት አድርጎ ይከፍታል
12. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት MyHD IPቲቪ ስላለው ከዲሽ ውጪ በኢንተርኔት አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን ይከፍታል ለምሳሌ beiን Sport, DSTቪ, SuperSporት, SkySporት, OSN, Netflix Movie .....
13. ሁለት የ Biss Key ቻናሎችን በተመሳሳይ ሰአት ይከፍታል ማለትም TV Varzish እና Football HD ቻናሎችን በአንድ ግዜ ይከፍታል ይሔ ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በአንድ ግዜ መመልከት እንችላለን ማለት ነው
14. ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
15. ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
16. ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን
17. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
18. ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን ወይም ወደ ኮንፒውተራችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
19. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
20. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል
ረሲቨሩ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ዋጋውም አሁን ላይ በጣም ርካሽ ነው የቀደመ ተጠቀመ ይልሀል ይሔ ነው ይመቻችሁ ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ
0911961727 ወይም 0911001481 ቤኪጃ ሶፍትዌር
1.3K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:11:06
Mi TV Stick AndroidTV
አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ
Features:
1. RAM: 1GB
2. ROM: 8GB
3. CPU: Quad-core Cortex-A53 2.0GHZ
4. GPU: ARM Mali 450
5. System: Android TV 9.0
6. Bluetooth: bluetooth 4.2
7. Output Resolution: 1080P (1920x1080@60fps) FHD + HDR
8. Networks: 802.11a/b/g/n/ac  2.4GHz+5GHz
9. Video decoder: VP9-10, VC-1, H.265, H.264, MPEG1/2/4, Real8/9/10
Premium audio, support DOLBY+DTS surround sound
Built in Google assistant, Press the mic button on your remote to quickly access entertainment and get answers
Voice control with the devices which work with google assistant. Support most of Mi smart home devices
10.With the Google Play Store, preinstall tons of app, such as YouTube, Netflix and Prime video, one button quick acces
11. Chromecas build-in, quickly cast photos, videos, music, and other content you love from your favorite device right to your TV
ለመግዛት በ
0911961727 ወይም 0911001481 ላይ ይደውሉ
2.4K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 15:04:30
LIFESTAR 100ሜትር ኦርጅናል የዲሽ ገመድ ገበያ ላይ ገብቷል ፈላጊ ካለ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ የዲሹን ገመድ ሲገዙ LIFESTAR መሆኑን ያረጋግጡ።
1.6K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 14:29:22
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR Apollo IPቲቪ ተጠቃሚዎች ከ 18አመት በላይ የሆኑትን የሴክስ (ፓርን) ቻናሎች ካልፈለጋችሁት እና እንዲጠፋላችሁ ከፈለጋችሁ የረሲቨራችሁን serial number @bekyja ላይ በመላክ ማስጠፋት ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
1.6K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ