Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Dish Mereja

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodishmereja — Ethio Dish Mereja E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodishmereja — Ethio Dish Mereja
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodishmereja
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.00K
የሰርጥ መግለጫ

# እንኳን_በደህና_መጡ
➡️ይሔንን የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
🛰በየቀኑ አዳዲስ ቻነሎች የምታገኙበት ትህክለኛ የቴሌግራም ቻነል ነው።
🕹አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል።
🔓የተለያዩ ቻነሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል።
⚙የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የቴሌግራም ቻነላችን ተካፋይ ያድርጉ ።
📱 251952933832 @Bemnise
@software_gallery_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-07-08 20:16:36 https://vm.tiktok.com/ZMNyJT3Sv/?k=1
3.7K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:45:42 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Update TikTok V4 App (Tiktok Stable ሆኖ በትንሽ ኔትወርክ እንዲሰራ ተደርጓል)
Add USB Tethering (ያለ ዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት ከስልካችን ወደ ረሲቨራችን በቻርጀር ኬብል መስጠት እንችላለን
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
VE12909 8_7_2022
3.2K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:16:08 በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች
ዋጋ በፍሬ 1100ብር
GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው
ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል
6. Extreme iptv ያስጠቅማል
7. Local IPTV ያስጠቅማል
8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል
9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481 @GoldStarHdBot
2.8K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:16:08
2.3K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ