Get Mystery Box with random crypto!

Vip Package (beinSporት እና DSTቪ) በ Forever ሰርቨር ረሲቨር ተጠቃሚዎች ለማስ | dish

Vip Package (beinSporት እና DSTቪ) በ Forever ሰርቨር ረሲቨር ተጠቃሚዎች ለማስከፈት ያሰባችሁ ለብቻው ሰርቨሩ የአንድ ወር 4$ ነው ብለውኛል ይሔ ደግሞ በአብዛኛው ኢትዮጲያዊያን ላይ ተቀባይነት የለውም ብዬ አስባለሁ ስለዚህ ብዙ ተስፋ አታድርጉበት የሚጠቅም ነገር ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል እናመሰግናለን።