Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታ በ 4K (UHD) ጥራት በነፃ (Free To Air) ያስተ | dish

አስደሳች ዜና
ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታ በ 4K (UHD) ጥራት በነፃ (Free To Air) ያስተላልፋል ብለን የምናስበው ቻናል Kan 11 4K ይባላል በ 4K ረሲቨር ነው የሚሰራው ሳተላይቱ Amos 4°W ነው ፍሪኩዌንሲው 11080 V 10415 ነው ቻናሉን ሰርች ስታደርጉት 5 SPORT 4K ብሎ ነው የሚገባው ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ምርጥና ርካሽ 4K (UHD) ረሲቨሮች ውስጥ LIFESTAR 9595 4K 1ኛ ነው ይመቻችሁ።