Get Mystery Box with random crypto!

#ATTENTION ነቀምቴ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ! በኦሮሚያ ክልል ባለፉ | HabeshaNet.

#ATTENTION

ነቀምቴ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ!

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 2,272 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አንድ መቶ ስምንት (108) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ከነዚህ መካከል፦

- 27 ከአዳማ
- 20 ከነቀምቴ
- 16 ከሞጆ
- 12 ከቢሾፍቱ
- 7 ከቡራዩ ይገኙበታል።

በኦሮሚያ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በእጅጉ እየጨመረ በመሆኑ ወረርሽኙ ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ለመቆጣጠር ፈተናው እንዳይበረታ ጥንቃቄ ይደረግ።

HabeshaNet.
We will provide Coronavirus updates about Ethiopia and the globe!

ይደግፉን | ያስተዋውቁን!

For any questions contact us http://t.me/EthioCoronavirusInfobot

https://www.youtube.com/c/TheNewEthiopiaTube?sub_confirmation=1
https://t.me/ethiocoronainfo