▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ ➠ በእኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል። ➠ ከእንስሳት አለም እንደ ካንጋሮ የሚዘል የለም ፣ ካንጋሮ ከ 3 እስከ 4 ሜትር መዝለል ይችላል። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @ethioamazingfact365 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 847 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 12:28