▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ ➠ አይናችን ከተወለድን ጀምሮ መጠኑ አይቀየርም ፣ ግን ጆሮአችንና አፍንጫችን እስከ ሞታችን ድረስ ያድጋሉ። ➠ አይጥና ፈረስ አያስመልሳቸውም። ➠ ቡና በአለማችን ተወዳጁ መጠጥ ነው፣ በአመት እስከ 4 ቢሊየን ሲኒዎች ያህል ይጠጣል። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @ethioamazingfact365 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 869 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 13:05