#BahirdarUniversity በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ/Natural Science/ ተማሪዎች በዘንዘልማ ካምፓስ፤ የማህበራዊ ሳይንስ/Social Science/ ተማሪዎች በይባብ ካምፓስ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ በመምህርነት/Natural Science Teaching/ እና የማህበራዊ ሳይንስ በመምህርነት/Social Science Teaching/ ተማሪዎች በሰላም ካምፓስ፤ ከሚያዚያ 28 - 30 ቀን 2014 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማየት ይቻላል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ ማሟላት ያሉባችሁን ነገሮች ከማስታወቂያው ያንብቡ bdu yemtmetu temariwochi bega bekul andand neger enagzalen yteykun 0984837965 share madreg atrsu please 999 viewsYaredo man, edited 18:24