Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO-CAMPUS

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_universitys — ETHIO-CAMPUS E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_universitys — ETHIO-CAMPUS
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_universitys
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.63K
የሰርጥ መግለጫ

✓ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
✓ለተማሪዎች እና ለመምህራን አዲስ መረጃ
✓ ጥቅስ እና መዝናኛ ዘገባዎች፣
✓ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች፣
✓ የአለም ሙሉ መረጃና የታሪክ መዛግብቶች ።
ለማንኛውም መረጃ ➥ @ethio_universitys

🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
ሀሳብ አስተያየት ካላቺሁ
join:- @Bi_Default
https://t.me/joinchat/Tmro_CpxdgLAEdKu

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-11 05:42:12 Start
1.5K viewsermias eyob, 02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 05:42:05 https://t.me/Oromiaabank_Bot?start=r09199220850
1.4K viewsermias eyob, 02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 21:04:00 HawassaUniversity

በ2014 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ #በኦንላይን ከግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም በዋናው ግቢ እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ስለምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎች በተቋሙ ድረ-ገጽ https://hu.edu.et እና በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ገጾች የሚገለጹ መሆኑ ተገልጿል፡፡


ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦

• የ12ኛ እና የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
ዋናውና ኮፒው
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው
• ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• የሌሊት አልባሳት
• የስፖርት ትጥቅ

ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ.ም እንድታመለክቱ ተብሏል፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

፨ለጥቆማ
2.0K viewsYaredo man, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 21:45:47 #WolaytaSodoUniversity
#የጥሪ_ማስታወቂያ ሪማስታወቂያ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ!!

በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገ ድልድል መሠረት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ የ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ የቅበላ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን፦

1ኛ. የምዝገባው ሂደት በ Online ሆኖ፤ የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም፤

2ኛ. በተቋሙ ህገ ደንብ እና ተማሪዎች መከተል ስለሚገባቸው የስነ ምግባር ደንብ ላይ ገለጻ (Orientation) ሚያዚያ 29/2014 ዓ.ም፤

3ኛ. የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ (DOCO) ግንቦት ዐ1/2ዐ14 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ፤ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ጭምር እናሳውቃለን፡፡

#ማሳሰቢያ፡-ጥሪ ከተደረገበት ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን!!


ምንጭ፡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደደር የሬጅስተራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
1.7K viewsYaredo man, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 13:30:32 #አስቸኳይ


ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች

ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ከ21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት የሌለ መሆኑ እና ወደ ግቢ መግባት እና መውጣት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን በዚህም የተነሳ የዪንቨርሲቲው ተማሪዎች ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሳትረበሹ በጊቢው አዲስ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች በጊቢው በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የጊቢው ማህተብ ያለበት መታወቂያ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በተጨማሪም በጊቢው የፀጥታ አካላትን በማዳመጥ የተለመደውን የአብሮነትና የአክባሪነት ትብብራችሁን እንድታሳዪ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

፨ለጥቆማ
0984837965
1.4K viewsYaredo man, edited  10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:54:32 ጥብቅ_ማሳሰቢያ ያ

ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:-

ከዛሬ ማለትም ከቀን 21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ካለው ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለጋራ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ተማሪ ከግቢው የመውጫ እና የመግቢያ ሰዓት ውጪ ወደ ግቢ መግባትም ሆነ ከግቢ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ እርቆ መሄድ እንደማይቻል እና ይህንን ባለመተግበር ለሚፈጠረው ችግር ዩኒቨርሲቲው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑንም ጭምር በጥብቅ እናሳስባለን።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

፨ለጥቆማ
0984837965
1.2K viewsYaredo man, edited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:42:09 #ጥብቅ_ማሳሰቢያ

ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:-

ከዛሬ ማለትም ከቀን 21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ካለው ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለጋራ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ተማሪ ከግቢው የመውጫ እና የመግቢያ ሰዓት ውጪ ወደ ግቢ መግባትም ሆነ ከግቢ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ እርቆ መሄድ እንደማይቻል እና ይህንን ባለመተግበር ለሚፈጠረው ችግር ዩኒቨርሲቲው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑንም ጭምር በጥብቅ እናሳስባለን።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

፨ለጥቆማ 0984837965
1.1K viewsYaredo man, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:26:16 #DebraBirhanUniversity
የምዝገባ ጥሪ

በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዚያ 29 እና 30 / 2014 ዓ/ም ሲሆን ተማሪዎች በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ ቀርቧል።
1.0K viewsYaredo man, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:24:43 #BahirdarUniversity

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ፤

የተፈጥሮ ሳይንስ/Natural Science/ ተማሪዎች በዘንዘልማ ካምፓስ፤
የማህበራዊ ሳይንስ/Social Science/ ተማሪዎች በይባብ ካምፓስ፤
የተፈጥሮ ሳይንስ በመምህርነት/Natural Science Teaching/ እና የማህበራዊ ሳይንስ በመምህርነት/Social Science Teaching/ ተማሪዎች በሰላም ካምፓስ፤
ከሚያዚያ 28 - 30 ቀን 2014 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማየት ይቻላል፡፡

ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ ማሟላት ያሉባችሁን ነገሮች ከማስታወቂያው ያንብቡ

bdu yemtmetu temariwochi bega bekul andand neger enagzalen yteykun 0984837965 share madreg atrsu please
999 viewsYaredo man, edited  18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 10:02:50 https://hdtoday.cc/#.YmuNd666xuM.telegram
HDtoday - Watch Movies Online Free | Watch Series HD Free
1.0K viewsYaredo man, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ