Get Mystery Box with random crypto!

የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን የተ | ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን የተማሪዎች ቤተሰብና እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡
የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ፥ በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፥ በተከታታይና በክረምት መርሐ ግብር ወንድ፥ 1416 ሴት፥ 796 በአጠቃላይ 2212 ተማሪዎችን የዕለቱ የክብር እንግዳ ፕሮፌሰር በላይ ካሣ በተገኙበት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት እያስመረቀ ይገኛል፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info