Get Mystery Box with random crypto!

ግን አልፈው ሲያዩአቸው ሁሉም ቀልዶች ናቸው። በልጅነት ባልጠና አቅም ፣ ስንፈተን ስንጨነቅ ስንጠ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

ግን አልፈው ሲያዩአቸው ሁሉም ቀልዶች ናቸው።

በልጅነት ባልጠና አቅም ፣
ስንፈተን ስንጨነቅ ስንጠበብ።
የማያልፋ የመሠሉን ያሰገረፉ፣
ያሰደቡን ያሰደፈሩን ያስወቀሱን።
ግን ያልፉ ይሆን እያልናቸው፣
እጅግ በጣም ብዙ ናቸው።
በኛ ሳይሆን በፈጣሪ ተወጥነው የተቆጩ
ዛሬም ያው ነው እንዲሁ ያልፋል ፣
ከዚህ የከፋ ስንቱስ አልፏል ።
ለበጎ ነው ወዳጀ !
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy