Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ መልዕክት ለ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች አድርሱልኝ ። ያላችሁ በጣም ትንሽ ጊዜ ነው ።2 ወር ነው | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

ይሄ መልዕክት ለ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች አድርሱልኝ ። ያላችሁ በጣም ትንሽ ጊዜ ነው ።2 ወር ነው ያላችሁ ። በንባብ ውስጥ ያላችሁ እንድትበረቱ : የተዘናጋችሁ ደሞ በዚህች በቀረች አጭር ጊዜ ዉስጥ አቅም የፈቀደውን ሁሉ ማድረግ መቻል አለባችሁ ። በተለይ በተለይ ሁላችሁም ተፈታኞች ከንባቡ ጎን ለጎን ጥያቄ መስራት እንዳይረሳ ። ያለፉ አመታት entrance ፈተናዎችን በደንብ ደግማችሁ ደጋግማችሁ መስራት መቻል አለባችሁ።
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_ACADEMY