Get Mystery Box with random crypto!

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይ | ኢትዮ Students News

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ፔዲያትሪክ ነርሲንግ፣ ሳይካትሪ ነርሲንግ እና ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ ሙያዎች ተመርቃችሁ የጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው የሚሰጠው ከነሐሴ 23-27/2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን የፈተናውን ፕሮግራም በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡