Get Mystery Box with random crypto!

ወልቂጤ በጉራጌ ዞን ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያዘ የስራ ማቆም አድማ ተደረገ!! የዞኑ ርዕሰ | ኢትዮ Students News

ወልቂጤ

በጉራጌ ዞን ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያዘ የስራ ማቆም አድማ ተደረገ!!

የዞኑ ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ በዛሬው እለት ባንኮች ፣ የመንግስት እና የግል ስራ ተቋማት ፣ የንግድ እንቅስቃሴን ጨምሮ የትራንስፖርት አድማ የተደረገ ሲሆን በከተማዋ በርካታ የፌደራል እና የክልሉ የፀጥታ ሀይሎች በብዛት መሰመራታቸው ለመታዘብ ችለናል።

በአሁኑ ሠዓት ከሰብአዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ውጪ ያሉ መንግስታዊና የግል እንዲሁም የንግድ ተቋማት ስራ በማቆም ሰላማዊ ትግል ማድረግ መጀመራቸው የተነገረ ሲሆን የስራ ማቆም አድማው የአንድ ቀን መሆኑን አረጋግጠናል።