Get Mystery Box with random crypto!

'ከሪያል ማድሪድ ጥቂት ትምህርቶችን አግኝተናል። በትላልቅ የፍፃሜ ጨዋታዎች ተሸንፈናል ነገር ግን | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

"ከሪያል ማድሪድ ጥቂት ትምህርቶችን አግኝተናል። በትላልቅ የፍፃሜ ጨዋታዎች ተሸንፈናል ነገር ግን በተገናኝን ቁጥር ከእነሱ ጋር ጥሩ ጨዋታዎችን አድርገናል። በእነዚህም ቀናት ሪያል ማድሪድ ጥቂት አስቸጋሪ ጊዜያትን ሰጥቶኛል።"

[የርገን ክሎፕ ]