Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት የሚደረግ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር የጨዋታ መርሀ ግብር !       | MA | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

ዛሬ ምሽት የሚደረግ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር የጨዋታ መርሀ ግብር !

      | MATCH DAY |

ሪያል ማድሪድ   ሊቨርፑል

 ➩ | እሮብ  ከምሽቱ 5:00  |

 ➩ | ሳንቲያጎ በርናባዉ ስታዲየም

ጨዋታዉ በቻናላችን ኢትዮ ሪያል ማድሪድ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን የዚህን አጓጊ እና ተጠባቂ ጨዋታን ስፖንሰር ማድረግ ለምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የማስታወቂያ ስፍራዉ ክፍት መሆኑን እናሳዉቃለን። ድል ለሀያሉ ክለባችን ሪያል ማድሪድ እንመኛለን። Hala Madrid

እስከዛዉ የጨዋታ ግምታችሁን ሀሳብ መስጫዉ ላይ አስቀምጡልን።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk