Get Mystery Box with random crypto!

ሪያል ማድሪድ በታህሳስ ወር ከአለም ዋንጫው በኋላ ከጋርዲዮል ተወካዮች ጋር ተገናኝቷል። ሪያል ማ | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

ሪያል ማድሪድ በታህሳስ ወር ከአለም ዋንጫው በኋላ ከጋርዲዮል ተወካዮች ጋር ተገናኝቷል።

ሪያል ማድሪድ ይህን ተከላካይ አጥብቀዉ ከሚፈልጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን ተጨዋቹን ለመግዛት በገንዘብ የማይቻል ነው ብሎ ያምናል። ከክለቡ አመራሮች አንፃር በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የመሀል ተከላካይ መግዛት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ቡድኑም ባሁኑ ሰአት ተከላካይ ለማስፈረም አጣዳፊ ሁኔታ ዉስጥ አልገባም።

[ ዘ አትሌቲክስ ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk