Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ በሀይማኖታችን ቲኒሹ ኢድ የለም ነገር ግን በባህላችን አለ ። ባህል ድግሞ ከሸሪአ ጋር | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ማሳሰቢያ

በሀይማኖታችን ቲኒሹ ኢድ የለም ነገር ግን በባህላችን አለ ። ባህል ድግሞ ከሸሪአ ጋር እስካለተጋጨ ድርስ በሸሪአ ችግር የለውም። ከዚህ በኃላ በዲናችን ቲኒሹ ኢድ የለመ ያለ ሰው
አው የለም። ነገር ግን በባህላችን አለ በለው።

ከወንጀል ራሳችን እናርቅ