Get Mystery Box with random crypto!

በጁምአ ቀን የሚከናወኑ ተግባሮች ❃═══ೋ ೋ═══❃ ገላን መታጠብ(ጉሱል) ጥፍርን መቁረጥ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

በጁምአ ቀን የሚከናወኑ ተግባሮች
❃═══ೋ ೋ═══❃

ገላን መታጠብ(ጉሱል)
ጥፍርን መቁረጥ
ሲዋክ መጠቀም
ሽቶ መቀባት
ቀደም ብሎ ወደ መስጅድ መሄድ
ወደ ኢማሙ ጠጋ ብሎ መቀመጥ
ልብ ብሎ ሁጥባውን ማዳመጥ
ሱራ አል-ካህፍን ማንበብ
እዱአ ፣ ዚክርና ስቲግፍር ማብዛት
ሶፍን ማስተካከል

JOIN JOIN JOIN



@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida



JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN
Share share share