Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን! የአድዋ ድል የጥቁር ሕዝብ ነጻነት የታወ | Ministry of Education Ethiopia

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!

የአድዋ ድል የጥቁር ሕዝብ ነጻነት የታወጀበት ኢትዮጵያውያን ቅኝ ሊገዛ የወረራቸውን የጣሊያን ጦር ድል አድርገው አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱበት ታሪካዊና የአሸናፊነት ተምሳሌት ነው።

ጀግኖች አባቶቻቸን በዘርና ቋንቋ ሳይከፋፈሉ በአንድነት ድልን ተቀዳጅተው የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነውን የድል ታሪክ፣ በደማቅ ጽፈው አልፈዋል።

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር!

የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-

በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ