Get Mystery Box with random crypto!

#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ 20/2016ዓ.ም መራዘሙን ስለማሳወቅ | Ministry of Education Ethiopia

#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ 20/2016ዓ.ም መራዘሙን ስለማሳወቅ

በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ መጠቀሱ የሚታወሰ ነው።

ይሁን እንጂ በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን እናሳውቃለን።
======================
የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ

ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ሙሉ ማስታወቂያው

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02fonYtnk7WiKJxmE5jhrbK6D4Hwx6rkrQTTR62bUdWGMebLHHc369kutmGZkENvPyl&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO