Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ምዝገባና ፈተና ጊዜ ተራዝሟል። የድህረ ምረ | Ministry of Education Ethiopia

#ማስታወቂያ

የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ምዝገባና ፈተና ጊዜ ተራዝሟል።

የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (Graduate Admission Test)  ከመስከረም 28-30/2016 ዓ.ም ጀምሮ  የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ይሰጣል።

በመሆኑም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ከመስከረም 21-25/2016 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፖርታል https://portal.aau.edu.et በመጠቀም እንድትመዘገቡ እንገልጻለን ።