Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በትምህርት ሚኒስቴር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ | Ministry of Education Ethiopia

ማስታወቂያ

የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በትምህርት ሚኒስቴር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከግንቦት 8-10 ባሉት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡና ትምህርት እንድትጀምሩ ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።

ስለሆነም በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ እንድታደርጉና ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናስታውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር