Get Mystery Box with random crypto!

NOTICE ለመንግስት ዩንቨርስቲዎች :- ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ. | ኢትዮ መረጃ University

NOTICE

ለመንግስት ዩንቨርስቲዎች :-

ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን
2015 ዓ.ም ድረስ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ ተማሪዎች እንዳይገኙ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ።

ሚኒስቴሩ ከመስከረም 30 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የሚሰጠውን የ2014 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተከትሎ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል። በመመሪያው መሰረትም ተቋማቱ የትምህርት ዘመኑን የጊዜ ሰሌዳ በፈተና መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲያዘጋጁ፣ በተጠቀሱት ቀናት መደበኛ ተማሪዎች በግቢዎቹ እንዳይገኙ፣ ለፈተና ማቆያ ስፍራ እንዲያዘጋጁ እና የምግብ አቅርቦት ዝግጅትም እንዲያደርጉ አሳስቧል።